Military Equipment and Strategy Analysis

የከሃዲው የህዋት

የጥፋ ታይል እግሪ አውጭን ብሎስ የሸሽ ጀግናው የመከላካያ ሰራዊት

ደግሞ በመቀለ አካባቢ የሚገኘው የጦር መሳሪያ ማከማቻ ድፎችን

በጅዋ አስገብቷል። ይዛውችው የነበረውን ከቀላል እስከ ከባድ የጦር

መሳሪያዎችን ከነ ማከማቻዎቹ ሀገር ወዳዱ የመከላካያ

ሰራዊት ብልህና ቁጨት ባደረገ ለስችሏል።

ከቁጥር አንድ እስከ ቁጥር አርባ አንድ

ግራውንድ አለ ክላስ። በዚህ ሁሉ ተተኳሽ አለበት።

የራሱ ከትልቁ ከመቶ

አምስት አምስት እስከ ታች እስከ ክላስ ድረስ ማለት ነው። ይህ ነው

አጠቃላይ በነዚህ ስቶዎች የሚገኘው። ይህ አሁን የምናየው

ት ሰባ ሁለት ከፍተኛ ፈንጅ አዲስ የተጠቀ ነው በዘመነ

መልክ የተጠቀና ነው የሱ ተተኳሽ ነው ማለት ነው። ይህ ት ሰባ ሁለት ነው።

ሌላው ይህ

የጅ ቦምብ ነው። የተለየ ቦታዎች በጭስ መልክ የጭስ ቦምብ የኤፍ

ወን ቦምብ የምንለው አጠቃላይ የሱ ነው።

ያው በዚህ አጠቃላይ በዚህ ግንባር አለም እንደ መከላካያም

ተቀምጦ የነበረ እንተ ነው ከዚህች አስር coloquei

አላወጣላትም። ያው እንግዲህ

ወሬ እና

ፍላጎት ሌላ ነው ልብ ሌላ ነው። እዚህ ቦታ ለብዙ ጊዜ ወጋበታለሁ

ብሎ ያስተካከለው ምሽግም ቀዶ የነበረ ነው ግን ያው ልብ

ስለለለ ግማሽ ሰዓት አልተዋጋበትም ከዚህ ቦታ። ይህ ሁሉ ተተኳሽ እዞ ማለት

ነው።

ከዚህ በተጨምሪም ከፍተኛ ኪሳራ ሊያስከትሉ የሚችሉ እና በቅርብ ጊዜ

አስጭምር ወደ ሀገር የገቡ የከባቢ መሳሪያ ተተኳሾችን መከላካያ

ሰራዊቱ ተቆጣጥሯቸዋል።

የመቶ አምስት አምስት መርፍ ቅምቡላ ይባላል ማለት

ነው። አሁን አይነት የተለየ ሶስት አይነት አይነት አለው። አሁን በሀገራችን ላይ በጣም

ከፍተኛ ከሚባሉ ትጥቆች ወይም ተተኳሽ

መሳሪያ ይህ አንዱ ነው። ከፍተኛ ረዳስ የሚመታ የሚባለው

ማለት ነው። ያኛው ለሞ በሀገራችንም ላይ አጠቃላይ ብዙ ጊዜ የተጠቃን

ነበር። ግን ቅርብ ጊዜ የመጣው ደሞ ት ሰባ ሁለት የሚባል

የታንክ ጥይት ነው ማለት። ጥይሱም የተለየ አይነት አለው።

ሶስት አይነት ጥይት ነይ አለው። ጸረ ታንክ አለው።

ከፍተኛ ፈንጅ አለው።

ብረሰር ሰር የሚባል የተለዩ አይነትዎች ያለት መሆኑን ነው መግለጻው።

የህዋት የጥፋ ታይል የክድት ተግባሩን በሰሜን እዝ ላይ በመፈጸም

የመከላካያ ሰራዊትን የጦር መሳሪያዎችን በጁ የማስገባት ቅጀት የነበረው

ቢሆንም እንዳሰበው ሳይሆን በሰራዊቱ ድባቅ ተመቶ ከፍተኛ

የሆነ ሰባዊ እና ቁሳዊ ኪሳራን ተከዳርቧልም ነው የተባለው።

በየመንገዱ ያሉ ታንኮች መርፎች

ሁሉ ከአንዳንድ

ዩኒቶች ያው ሳይታሰብ በድንግት ያደረገው ነገር ስለሆነ

ያስገባቸው ነገሮች ነበሩ። እዚህንም በፍጥነት

በመቆጣጠር

እንዲህም ሳይያወድማቸው ጨምር ደርሰን መልሰን

የቀማንባቸው እንደሆነ መያዝ አለበት ማለት ነው። እንጂ እሱ

ይህ ግማሽውን አውጥቷል። ውስድዋልኮ።

ግን የቀረውን ማውጣትም ሆነ ማውደምም ጊዜ መላገኘው

አልቻለንም። ራሱ እየተከበበ ስለነበረ ለማምላት ነው ወደ

Shortly after የነበረው

እና ይህን እየተከትሉ ራሱን ማጥፋት ነው። ይህ ደሞ የተሳካ ስራ

ነው የተሰራው。

በአሁን ወቅት የመከላካያ ሰራዊቱ የጦር መሳሪያዎችን ከነ

ተተኳሾቻቸው ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተቆጣጥሯል ያሉት

ብርጋዴር ጀነራሉ ይህ ደግሞ ለኢትዮጵያያን ትልቅ ድል ነውም

ብለዋል።

አንዳንዶቹ በሱጅ የነበሩት ሲጠቀማቸው የነበሩት

ወድመዋል። ይህ ደሞ

አስፈላጊ

ስለነበረ የተመቱት ናቸው። እና በአጠቃላይ በሱ በኩል

ትልቅ ኪሳራ ነው የደረሰበት እና

ይህ ነው እንግዲህ ኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አለል ይባል ይገባል ማለት

ነው።

የጁንታው ሀገርን የማፍረስ እና የራሱን ሰራ የማሳካት የክድት ተግባር

በኢትዮጵያያን እና በመከላካያ ሰራዊቱ ድባቅ መችነት በሽንፈ

ተደምድሟል።

መቶ 20 መውጥ

End of transcript · 436 words

iPhone app Translate videos on your iPhone Paste a TikTok, Instagram or X link, add subtitles in your language and save the video to Photos.

Read any video in your language

Paste a link from X, TikTok, YouTube or Instagram. You get a page like this one.

© 2026 TranslateMom Transcripts Sources Pricing Legal