በኢትዮጵያ የወርቅ ማጣሪያ፣ የገንዘብ ህትመት እና ክሪፕቶ ማይኒንግ

ለምሳሌ በክሪፕቶ ማይኒንግ ትላልቅ

ኩባንያዎች ጋር ስራ ጀምሯል። በጥቂት አመታት ከፍተኛ ትርፋማ

እንደሚሆን ይጠበቃል። ኢትዮጵያ ላለፉት ምናምን አመታት ወርቅ ቆፍራ አፈር ነው የምትሸጠው። ለመጀመሪያ

ጊዜ የወርቅ ሪፋይነሪ

ኢአይኤች ለኢትዮጵያ እየገነባ ነው በጥቂት ወራት ውስጥ እንደሚጨርስ

ተስፋ

ይደረጋል። ይሄ በጣም ብዙ ሀብት ያስቀራል፣ ያመጣል። ይሄ ብቻ አይደለም። እስከዛሬ ድረስ ኢትዮጵያ ገንዘቧን፣

የገንዘብ ኖቷን ፕሪንት

የምታደርገው የተለያየ ሀገር

በመሄድ ነው።

ይሄ አደገኛ ነገር ነው።

እነዚህ ሀገራት ለኛም ለሌላውም የመስጠት

የሞራል እንጂ ምንም

የምንቆጣጠርበት መንገድ

የለም። ያንን ስትራቴጂክ ካፓሲቲ ኢአይኤች እየፈጠረ ነው።

እንደዚህ ያሉ ብዙም የማይነገሩ ቁልፍ ቁልፍ

ስትራቴጂክ አቅሞች ይገነባል።

End of transcript · 88 words

iPhone app Translate videos on your iPhone Paste a TikTok, Instagram or X link, add subtitles in your language and save the video to Photos.

Read any video in your language

Paste a link from X, TikTok, YouTube or Instagram. You get a page like this one.

© 2026 TranslateMom Transcripts Sources Pricing Legal