ሳሚ በሱዳን መማረኩ፣ በህወሓት ላይ የቀረበ ክስ እና የትግራይ ሰላም
2 min About Ethiopia War & conflict
2 min About Ethiopia War & conflict
ይህ ወንድማችን ሳሚ ይባላል። መቀሌ ውስጥ በሴራሚክ ማንጠፍ ሙያ ላይ ተሰማርቶ ይሰራ የነበረ ልጅ ነው።
ከስራ ገበታው ላይ በህወሓት ታጣቂዎች ታፍሶ ለሱዳን ከተሸጠ በኋላ ሱዳን ባሉ ተዋጊ ኃይሎች አሁን ተማርኮ አየነው።
ህወሓት ያለፉት 50 ዓመታት የትግራይ ህዝብ ላይ ያደረሰው ግፍ፣ ያደረሰው መከራ፣ ያደረሰው በደልና ጭቆና ዘርዝሮ ለመጨረስ እንኳን ዓመታት ይፈልጋል።
አሁን ግን ቢያንስ ቢያንስ ትግራይ ከ2013 በፊት ወደነበረው ሰላምና መረጋጋቷን ለመመለስ እንጥፍጣፊ ፍቅር ወይ እንጥፍጣፊ የህወሓት ትመለሳለች ፍርሃት ውስጣችሁ ያለ ሰዎች ሰላምና መረጋጋት እንዳይኖር እያገዛችሁ ነው እና ህወሓት ምን ዋነው የሚያስፈራችሁ አሁን በዚህ ሰዓት?
ወንድሞቻችን እንዲህ ለሱዳን ከሸጠች በኋላ እንዲህ በግፍ ሲማረኩ እያየን ታፍሰው የተወሰዱ ወንድሞቻችን የት እንደወደቁ የት እንደጠፉ አናውቅም።
ይሄ ሁሉ መከራ፣ ይሄ ሁሉ በደል ካደረሰብን በኋላ ህዝብ ተፍቷት ወደ ኤርትራ ከተሸኘች በኋላ አሁንም ህወሓት ትመለስ ይሁን ወይ የሚል አሳሰብ ውስጣችሁ ካለ ትግራይ ውስጥ ሰላምና መረጋጋት እንዳይኖር እያገዛችሁ ነው።
ስለዚህ ህወሓት ጠፍቷል ኦር ያልጠፋ የህወሓት ክፍልም ካለ ይጠፋል ብለን አምነን እንነሳ አጋዥ እንሁን ህወሓት በማጥፋት ለሚደረግ እንቅስቃሴ ሁሉ እና ትግራይ ወደ ቀድሞ ሰላሟን መልሳት።
እነዚህ ወንድሞቻችን ደግሞ እንዴት እንደሚመለሱ አላውቅም ብቻ ይቻለው የሚመለከታቸው አካላት ይሄን በጣም ትኩረት አድርገው እንዲሰሩበት የራሳችንን የአቅማችንን እናድርግ።
ሰላም ለትግራይ ይስጥ። ይመቻችሁ።
End of transcript · 178 words
TranslateMom transcribes and translates videos from X, TikTok, YouTube and Instagram. Paste a link and you get a page like this one, in your language.