0:00

አዲስ አበባ ተቀምጦ ጥንታዊ ባህር በርራችን ነው ውያኔን የሸጠው።

0:05

ያስገነጠለው የሚልህ ቀጣፊ በግልጽ ሊ-ሊያውቀው የሚገባ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የነገሰ ያስተዳደረ ሀገር መሪ አካባቢ ገዢ ምጽዋን ተቆጣጥሯል።

0:19

ምጽዋን ተቆጣጥሮ አያውቅም። ይሄ ሶስት የሰማን ታሪክ ኮንቴክስት አንፃር ስናየው አድዋ ላይ ሶስት ወስደን የምናስቀምጠው ነገር አለ።

0:26

ከዚህ ውጪ አዲስ የተሸጠ ወደብ የሚባል የለም። አዲስ የተሸጠ ወደብ የለም።

0:34

ወደቡን የኢትዮጵያ መንግስት ባለፉት አምስት መቶ አመታት ያስተዳደረው ለ30 አመት ነው።

0:41

ከኤርትራ ፌዴሬሽን እስከ ኤርትራ ነፃነት 1991 ድረስ። ይሄንን ማንም ታሪክ አዋቂ ነኝ ብሎ የፈለገ ሊያምታታው ይችላል። እውነቴን ነው።

0:48

ሂስቶሪካል ፋክቱ ግን የኢትዮጵያ ነገስታት ቢያንስ በ-በዚህ ሪሰንት ሂስትሪ ፊፍቲን ከአስ-አስራ ስድስተኛው ዘመን ጋ-ጋማሽ ጀምሮ እስከ 1952 የፌዴሬሽን መፈጠራ ኤርትራ ወደቦች በኢትዮጵያ መንግስት ስር ተዳድረው አያውቁም።

1:06

ይሄ እ-እ-ኢንኮንቪኒየንት ነው ይመራል ግን ሀቅ ነው። ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ወደብ ነበራት በአክሱም ጊዜ።

1:19

በአክሱም ጊዜ። የአክሱም መንግስት ሲወድቅ ቀይ ወደ-ወደቦቿን አጣች።

1:24

ከዛን ጊዜ ጀምሮ ወደብ ለማግኘት ትግል ነበራት ኢትዮጵያ ለሺህ አመታት።

1:31

ወደብ የነበራት 40 አመት ነው። ኤርትራ ከተጠላችበት ጊዜ። ኢትዮጵያ በታሪኳ እ-እ እንግዲህ በግልጽ ነው የምንናገረው።

1:41

በታሪኳ ለብዙ ዘመናት የባህር በር የሌለን ነበር። ምንን ጠቀመው ያው ንጉሱም ንጉስ ምን ይልክ የሚጠቀሙት በጅቡቲ ነው።

1:55

ለ99 አመት ያው ውል ሰጥተናል ግን እንደፈለግን በባህር በራችን እናስገባለን እናስወጣለን።

2:05

ኤርትራ በጣልያን ነበር ያለችው ምጽዋም ሆነ አሰብ የእኛ አልነበረም።

2:12

ዚስ ኢዝ ኤ ፋክት ይሄ የታሪክ ሀቅ ነው።

End of transcript · 210 words

iPhone app Translate videos on your iPhone Paste a TikTok, Instagram or X link, add subtitles in your language and save the video to Photos.

Made with TranslateMom

TranslateMom transcribes and translates videos from X, TikTok, YouTube and Instagram. Paste a link and you get a page like this one, in your language.

Transcribed with TranslateMom. Paste any video link to get subtitles and a transcript in your language.

© 2026 TranslateMom · AI video translation and subtitles Transcripts Sources Pricing Legal